Wednesday, October 16, 2013

Bomb blast in Ethiopian capital kills two: state radio

October 14, 2013
ADDIS ABABA (Reuters) – A bomb blast in the Ethiopian capital Addis Ababa killed two people on Sunday, state radio said.
There was no immediate claim of responsibility for the bombing, but Ethiopia says it has thwarted plots of attacks in the past two years and blames rebel groups based in the south and southeast, as well as Somalia’s al Shabaab insurgents.

The Right to Protest

Ethiopian Regime Repression


They speak of democracy, but act violently to suppress dissenting voices and control the people through the inculcation of fear: they ignore human rights and trample on the people, they are a tyrannical

Dictatorship prisoners in Ethiopia

The film about journalists Martin Schibbye and Johan Persson, who was imprisoned in Ethiopia and was sentenced to eleven years in prison here.
     The Swedish journalists Martin Schibbye and Johan Persson was shot and arrested when attempting to illegally enter the Ogaden region of Ethiopia to report on conditions there. For four days, they were kept in the desert where they were forced to participate in a film that would be used as evidence against them. The interrogations were harsh and they suffered, among other things, a mock

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን አስመልክቶ ሁለተኛ ዙር ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ



የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን አስመልክቶ ሁለተኛ ዙር ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ


Image


የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የወያኔ/ኢህድግን ስርአት አስወግዶ በሁሉ አቀፍ የሽግግር መንግስት የመተካትን 
ሂደት አስመልክቶ ሁለተኛ ዙር የምክክር ጉባኤ በማዘጋጀት ሂደት ላይ መሆኑን መግለድ ይወዳል። 
የሽግግር ምክር ቤቱ ባለፈው ጁላይ ወር 2013 የተለያዩ ተወካዮች፤ ከፖለቲካ ድርጅቶች፤ ከሲቪክ ማህበራት፤ ከኢትዮጵያ ኮሚኒቲ፤ ከሃይማኖት ተቋማት፤ ከታዋቂ ምሁራንና ከመገናኛ ብዙሃን የተሳተፉበት ታሪካዊ የምክክር ጉባኤ አካሂዶ የሽግግር ቅድመ ዝግጅት ሂደት እንዲጠናከር የሚያግዝ ኮሚቴ መቋቋሙ የሚታወስ ነው። 

Entc denounce the terrorist TPLF-EPRDF’s conspiracy to create hostility between religions!

The Ethiopian National Transitional Council (ENTC) applauds the recent efforts of the opposition parties
in Ethiopia by awakening and leading the people to demand their rights in the face of vicious adversary.
Our Muslim brothers and sisters that have been consistently demanding answers to their questions
peacefully for almost two years, are now paying with their lives. ENTC fully supports all these struggles
which are in alignment with its own chosen method of struggle, popular disobedience.

የአንድነት ፓርቲ አስቸኳይ የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ውሎ አራት አጀንዳዎች

ምክር ቤቱ በመጀመሪያ መረጃዎችን ተለዋውጧል፡፡

በዚህም መሰረት በቅርቡ ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተወያይተዋል፡፡
ጠ/ሚኒስትሩ ፓርቲው በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሰጡት ማብራሪያ ሁለት የማይታገሰው ነገር እንዳለ ምክር ቤቱ አምኗል፡፡
የመጀመሪያው ጠ/ሚኒስትሩ ፓርቲውን ከሌሎች ኃይሎች ትዕዛዝ የሚቀበል አድርገው ለማሳየት የሞከሩበት አግባብ ነው፡፡ ምክር ቤቱ አንድነት የራሱ የሆነ አጀንዳ በአጭርና ረዥም ጊዜ ቀርፆ የሚንቀሳቀስ መሆኑን አስምሮበታል፡፡ እንደ አብነትም ጠ/ሚኒስትሩ የፓርቲውን የአምስት አመት ዕቅድና የስትራቴጂ ፓላን አግኝተው ቢሆን እንደዚህ እንደማይሉ አክሏል፡፡
በዚህ ላይ በተለይ የሻዕቢያ ተላላኪነት ማዕረግ የምኒልክ ቤተ መንግስት ለመሸጉት እንጂ ለአንድነት እንደማይገጥም አብራርተዋል፡፡

New mezmur from semayawi party (blue party)