**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Tuesday, November 26, 2013
ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን አይደለንም”የሚለውን መፈክር ማሰማት- ምን ማለት ነው?
“እኛ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን አይደለንም”የሚሉ ኦሮሞዎች እንዳሉ አውቃለሁ። ይህን አቋም የሚያራምዱት ከአጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ምን ያህል ፐርሰንቱን እንደሚወክሉ ግን መረጃው የለኝም።
EU Member of Parliament Ana Gomes in Addis Ababa

Serious talk! EU Member of Parliament Ana Gomes, known for publicly criticising Ethiopia following the 2005 government crackdown, which claimed over 200 lives, in a seemingly serious discussion during lunch break with Ethiopian MP and Speaker of the House Abadulla Gemeda in Addis Ababa, November 25, 2013. ANDUALEM SISAY | NATION MEDIA GROUP
Sunday, November 24, 2013
ለዜጎቹ የማይቆረቆርና ጥብቅና የማይቆም መንግስት

በዚሁ ባለንበት ዘመን ያለፉት ስርአቶች ወደኃላ ተመልሰን ስናስታውስና አሁን ያለውን የህ.ወ.ሓ.ት መንግስት ስንመለከት ኢትዮጵያውያንን ለስድት የሚዳርጓቸዉ ችግሮች ነበሩ።
Saturday, November 23, 2013
የወያኔ የግድያ እቅድ መክሸፍ ለሁመራና ወለወቃይት ጸገዴ ወጣቶች ችግር ፈጠረ

ፋሽስት ወያኔ ‘ወያኔ ኦ ሚሊኒየም’ ብሎ ሰይሞት የነበረውና በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌና የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል አመራሮች ላይ የተጠነሰሰ የግድያ እቅድ ከከሸፈ ወዲህ ህዝባዊ ሃይሉ ይገኝበታል ተብለው በተጠረጠሩት አጎራባች ወረዳዎች በሚገኙ ወጣቶች ላይ የተጠናከረ አሰሳ በማድረግ ወጣቶችን በማሰር ላይ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። ፋሽስት ወያኔ ልክ እንደቆሰለ አንበሳ እዚህም እዚያም በፍርሃት በመንደርደር በሁመራና በወልቃይት ጸገዴ የሚገኙ ወጣቶችን እያሰረ ይገኛል።
የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ፋኩልቲ መጨረሻ አመት ተማሪ ዮናስ ከድር በደህንነቶች ድብደባ ደረሰበት
“ፓርቲዉንና በዩኒቨርስቲ ያለዉን እንቅሰቅሴ ሰልልን”

8፡00 ሰዓት ላይ በላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ረዳት ኢንስፔክትር ሀይለማሪያም ታረቀኝ በአርቡ ሰልፍ ላይ ለምርመራ ትፈለገላህ ተብሎ ይጠራል፡፡ በፖሊስ ጣቢያዉ ሲደርስም ወደ ቢሯቸው እንዲገባ ከተደረገ በኋላ ሁለት ደህንነቶች ተከትለዉ ሲገቡ ረዳት ኢንስፔክተሩ ቢሯቸዉን ትተዉ ይወጣሉ፡፡
ሀገራችንንና ህዝባን ያዋረደ የዘመኑ የወንበዴ ስብስብ TPLF (EMY-MIKEAL)

ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ አንድ ሀገር ሳትሆን በወሮ በላ ተከፋፍላ በክልል ታጥራ እንድትኖር በህወአት ማኒፌስቶ(ሕገመንግስት) ፅሑፍ ተረቆላት፣ ህዝቦቹ በፊት ያልነበሩ፣ እንደአዲስ ተፈጥረው ለመሬት፣ ለወደብ፣ ለዳርድንበር፣ ለቋንቋ፣ ለባሕልና ለታሪክ፣ ለአንድነትና አብሮ መኖር እሴት ላይናገሩ እንኳንም በቁማቸው ስለሚኖሩበት መሬትና መብት ፣ሞተውም ኪራይ የሚከፍሉባት የመጤዎች መስፈሪያ ስትባል ህዝቡ ፣ባርኔጣውን ደፍቶ፣አንገቱን በሻርብ አስሮ፣ በቀን በቀን ዘፈን እየነገደ እንደከብት ሲፈነጥዝ 22 ኣመት አለፈ።
Friday, November 22, 2013
የህወሓት እኩይ ተግባር እያደረ ይገለጣል!! (ኢንጂኔር አብደልውሀብ ቡሽራ – መቀሌ)

Subscribe to:
Posts (Atom)