**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Monday, June 24, 2013
Exploring the fact: የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር በኦስሎ ከተማ የተሳካ ...
Exploring the fact: የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር በኦስሎ ከተማ የተሳካ ...: የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር ጠቅላላ ህዝባዊ ስብሰባውን ሰኔ-15, 2005 ዓ.ም (ጁን 22 ቀን 2013 ) ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት ታሪካዊና ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር በኦስሎ ከተማ የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር ጠቅላላ ህዝባዊ ስብሰባውን ሰኔ-15, 2005
ዓ.ም (ጁን 22 ቀን 2013 ) ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት ታሪካዊና
ስኬታማ የሆነ ህዝባዊ ስብሰባ አደረገ። በእለቱም በተጋባዥ እንግድነት አቶ ሰለሺ ጥላሁን የሽግግር ምክር
ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፣ ሚስተር አዳም ዊስ በአውሮፓ የግለሰብ መብት አማካሪ ማእከል ዋና ዳይሬክተር
ደራሲና ገጣሚ አቶ አበራ ለማ እንዲሁም በኖርዌይ የሽግግር ምክር ቤት የዲፕሎማቲክ ተጠሪ ዶ/ር
ግሩም ዘለቀ ተገኝተው ነበር።
Sunday, June 23, 2013
Exploring the fact: ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሌባ ተባባሪነት ለመደባቸው
Exploring the fact: ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሌባ ተባባሪነት ለመደባቸው: ከጥቂት ሳምንታት በፊት ዘ-ሐበሻ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀትጉሃን አስታጥቄ አባተ አቅመ ደካማ ለሆኑ አባት አርበኞች የፈቀዱላቸውን 25 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለግል ጥቅም አውለዋል፣ ከሚያከራዩ...
Exploring the fact: Mr. Obang Metho Addresses Ethiopian community in J...
Exploring the fact: Mr. Obang Metho Addresses Ethiopian community in J...: On behalf of these Ethiopian refugees, the SMNE respectfully calls on the Government of Israel, the Ministry of the Interior, the Knesset a...
Exploring the fact: የኤርትራውያን በኢትዮጵያ መንሰራፋት አሳሳቢ እና አደገኛ ነው!!! (ሊነበብ የሚ...
Exploring the fact: የኤርትራውያን በኢትዮጵያ መንሰራፋት አሳሳቢ እና አደገኛ ነው!!! (ሊነበብ የሚ...: ‹‹ሁለት እግሮች አሉኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም›› ተብሏል፡፡ ትናንት ‹‹ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ›› ብሎ የተንከባከባቸውን ሕዝብን ዓይንህን ላፈር ያሉት፣ ፀባችን
Subscribe to:
Posts (Atom)