በዚሁ ባለንበት ዘመን ያለፉት ስርአቶች ወደኃላ ተመልሰን ስናስታውስና አሁን ያለውን የህ.ወ.ሓ.ት መንግስት ስንመለከት ኢትዮጵያውያንን ለስድት የሚዳርጓቸዉ ችግሮች ነበሩ።
**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Sunday, November 24, 2013
Saturday, November 23, 2013
የወያኔ የግድያ እቅድ መክሸፍ ለሁመራና ወለወቃይት ጸገዴ ወጣቶች ችግር ፈጠረ
ፋሽስት ወያኔ ‘ወያኔ ኦ ሚሊኒየም’ ብሎ ሰይሞት የነበረውና በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌና የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል አመራሮች ላይ የተጠነሰሰ የግድያ እቅድ ከከሸፈ ወዲህ ህዝባዊ ሃይሉ ይገኝበታል ተብለው በተጠረጠሩት አጎራባች ወረዳዎች በሚገኙ ወጣቶች ላይ የተጠናከረ አሰሳ በማድረግ ወጣቶችን በማሰር ላይ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። ፋሽስት ወያኔ ልክ እንደቆሰለ አንበሳ እዚህም እዚያም በፍርሃት በመንደርደር በሁመራና በወልቃይት ጸገዴ የሚገኙ ወጣቶችን እያሰረ ይገኛል።
የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ፋኩልቲ መጨረሻ አመት ተማሪ ዮናስ ከድር በደህንነቶች ድብደባ ደረሰበት
“ፓርቲዉንና በዩኒቨርስቲ ያለዉን እንቅሰቅሴ ሰልልን”
8፡00 ሰዓት ላይ በላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ረዳት ኢንስፔክትር ሀይለማሪያም ታረቀኝ በአርቡ ሰልፍ ላይ ለምርመራ ትፈለገላህ ተብሎ ይጠራል፡፡ በፖሊስ ጣቢያዉ ሲደርስም ወደ ቢሯቸው እንዲገባ ከተደረገ በኋላ ሁለት ደህንነቶች ተከትለዉ ሲገቡ ረዳት ኢንስፔክተሩ ቢሯቸዉን ትተዉ ይወጣሉ፡፡
ሀገራችንንና ህዝባን ያዋረደ የዘመኑ የወንበዴ ስብስብ TPLF (EMY-MIKEAL)

ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ አንድ ሀገር ሳትሆን በወሮ በላ ተከፋፍላ በክልል ታጥራ እንድትኖር በህወአት ማኒፌስቶ(ሕገመንግስት) ፅሑፍ ተረቆላት፣ ህዝቦቹ በፊት ያልነበሩ፣ እንደአዲስ ተፈጥረው ለመሬት፣ ለወደብ፣ ለዳርድንበር፣ ለቋንቋ፣ ለባሕልና ለታሪክ፣ ለአንድነትና አብሮ መኖር እሴት ላይናገሩ እንኳንም በቁማቸው ስለሚኖሩበት መሬትና መብት ፣ሞተውም ኪራይ የሚከፍሉባት የመጤዎች መስፈሪያ ስትባል ህዝቡ ፣ባርኔጣውን ደፍቶ፣አንገቱን በሻርብ አስሮ፣ በቀን በቀን ዘፈን እየነገደ እንደከብት ሲፈነጥዝ 22 ኣመት አለፈ።
Friday, November 22, 2013
የህወሓት እኩይ ተግባር እያደረ ይገለጣል!! (ኢንጂኔር አብደልውሀብ ቡሽራ – መቀሌ)
የዜጎችን ሰቆቃ እና በደል ችላ ማለት ከግፈኞች ጋር እንደመተባበበር ይቆጠራል! (ሰማያዊ ፓርቲ)
ሰማያዊ ፓርቲ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችን ላይ የሳውዲ መንግስት እያደረሰ ያለውን እስራት፣ ስቃይ እና ግድያ በመቃወም እና ህይወታቸው ላለፈ፣ ለተደበደቡ እንዲሁም የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ህዝቡ ሃዘኑን እንዲገልጽ በመጪው እሁድ በሚደረገው ታላቁ ሩጫ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች ጥቁር ሪቫን አድርገው እንዲሮጡ ጥሪ ማስተላለፉ የሚታወቅ ነው።
Tuesday, November 19, 2013
Anti Racism does not have all the answers
Norwegian racism, anti racism at its best. But anti-racism becomes destructive when it will dictate immigration policy.
Rune Berglund Steen from Centre against Racism think I take racism for granted and will indulge me for it by reducing refugee immigration. Racism and xenophobia must not be a pretext for migration resistance, he said.
Subscribe to:
Posts (Atom)