Saturday, February 1, 2014

አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ



አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ “በአብዛኛዎቹ የህትመት ሚዲያዎች ላይ የሚታየው ማስታወቂያ እንጥል እቆርጣለሁ፣ ግግ እቧጥጣለሁ የሚል የአንድ ደብተራ ማስታወቂያ ነው” አቶ ሽመልስ ከማል መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በዘሪሁን ሙሉጌታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል በሀገሪቱ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ኀሳቦች ለህብረተሰቡ እንዳይደርስ



Add caption

Wednesday, January 29, 2014

የሀሮማያው ዩኒቨርስቲው ብጥብጥ ዝርዝር መረጃ



በሀሮማያ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ተማሪዎች የሚማሩበት ገንደጄ የተባለው ግቢ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ብጥብጥ እንደተነሳ የተሰማ ሲሆን ፤ ግቢውም በፌደራል ፖሊሶች እንደተከበበ ይገኛል፡፡ ተማሪዎቹ ከቀን ጀምሮ ምግብ ባለመመገብ ተቃውሟቸውን የጀመሩ ሲሆን ፤ በአሁኑ ሰዓትም ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዶርም አንገባም በማለት ከፌደራል ፖሊሶች ጋር ተፋጠው ይገኛሉ፡፡ በአከባቢው ላይ ያሉ የሌላ ግቢ ተማሪዎችም ብጥብጡ ከአሁን አሁን ወደኛ ጋር ይመጣል በሚል ስጋት በጭንቀት ውስጥ መሆናቸውም ታውቋል፡፡

“የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የሃቀኝነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል”



ለ46 ዓመታት በፖለቲካ ትግል ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት የ70 ዓመቱ አዛውንት የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም

የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው::

የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው በአንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ ላይ መሳተፍ መቻሌ አገሪቱን በመምራት ላይ ስለሚገኘው ጡንቸኛው ድርጅት ብዙ ነገሮችን በቅርበት ለማወቅ አስችሎኛል፡፡

በቂ ጥበቃ ያልተደረገለት ሰርግ በሰው ደም ተጨማልቆ ተጠናቀቀ



በዳዊት ሰለሞን
በአዲስ አበባ ሐምሌ 19 መናፈሻ ትናንት 18/05/2006 እሁድ 10፡00 ገደማ በሰርግ ታዳሚዎችና በአካባቢው በሚገኙ ወጣቶች መካከል በተነሳ ግጥት ብዙዎች ክፉኛ ተጎድተው ወደ የካቲትና ምኒልክ ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን በሰርጉ የታደሙ ሰዎች ለፍኖተ ነጻነት ተናግረዋል፡፡