የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ስዊዘርላንድ ላይ ያሳረፈው የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ጉዳይ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው።
**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Thursday, February 20, 2014
American Sues Ethiopian Government for Spyware Infection
Months of Electronic Espionage Put American Citizen and Family at Risk
Kidane v. Ethiopia
An American citizen living in Maryland has sued the Ethiopian government for infecting his computer with secret spyware, wiretapping his private Skype calls, and monitoring his entire family’s every use of the computer for a period of months.
Monday, February 3, 2014
የባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት የጋዜጠኞችንና የሚዲያ ነፃነትን ገፏል ሲሉ ጋዜጠኞች ተናገሩ
የባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት የጋዜጠኞችንና የሚዲያ ነፃነትን ገፏል
ጥር ፳፮ (ሃያ ስድት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሚኒስትሮች በሚመራው የጋዜጠኞች ስልጠና ላይ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት የጋዜጠኞችን እና የሚዲያውን ነፃነት የገፈፈ መሆኑን የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑ ጋዜጠኞች ተናገሩ፡፡ ባህርዳር ከተማ በማካሄድ ላይ ባለው በዚህ የጋዜጠኞች
ሰበር ዜና – የአንድነት ስራ አስፈፃሚ በዛሬው እለት ጥብቅ ውሳኔዎች አስተላለፈ
1. የአድዋ ድል በአልን በተመለከተ ከአረና ፓርቲ ጋር በአድዋ ለማክበር ጥያቄው ለፓርቲው እንዲቀርብ ወሰነ፡፡ በአድስ አበባ ከትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ፣ መኢአድ፣ መድረክና ለሌሎች ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጋር ለማክበር ከወዲሁ የጋራ ኮሚቴ እንዲቋቋም እና ለፓርቲዎቹ በደብዳቤ ጥሪ እንዲያቀርብ ወሰነ፡፡
Sunday, February 2, 2014
ሰበር ዜና
ኢትዮጵያችን በአለም ካሉት 40 ሃገራት የመፈንቅለ መንግስት በ2014 ሊደረግባቸው ይችላል ከተባሉት አገሮች 25ኛ ደረጃ ያዘች። ይህንን ዜና "ያበሰረን" stratrisks የተባለው የወታደራዊ እና ስትራቴጂ ጥናት የሚመለከተው ድህረ ገፅ ነው።
Saturday, February 1, 2014
አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ
አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ “በአብዛኛዎቹ የህትመት ሚዲያዎች ላይ የሚታየው ማስታወቂያ እንጥል እቆርጣለሁ፣ ግግ እቧጥጣለሁ የሚል የአንድ ደብተራ ማስታወቂያ ነው” አቶ ሽመልስ ከማል መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በዘሪሁን ሙሉጌታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል በሀገሪቱ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ኀሳቦች ለህብረተሰቡ እንዳይደርስ
Subscribe to:
Posts (Atom)
