ኢትዮጵያችን በአለም ካሉት 40 ሃገራት የመፈንቅለ መንግስት በ2014 ሊደረግባቸው ይችላል ከተባሉት አገሮች 25ኛ ደረጃ ያዘች። ይህንን ዜና "ያበሰረን" stratrisks የተባለው የወታደራዊ እና ስትራቴጂ ጥናት የሚመለከተው ድህረ ገፅ ነው።
ኤርትራ የለችበትም። በእኔ አተረጓገም አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በ2014 በተፈጥሮ ሞት ስለሚሞቱ ከመፈንቅለ መንግስት ይተርፋሉ ማለት ነው።
ስሙ ማን ይሁን አዲሱ አለቃችን? ከበፊቱ የተሻለ ቢያንስ ተምሮ 2ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ሰው ያርግልን !
http://stratrisks.com/geostrat/17814
No comments:
Post a Comment