Friday, November 1, 2013

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 ኩዴታ ( video)

በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ናቸው። ጄኔራል ፋንታ ግንቦት 8/1981 ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማቀነባበር ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በሰፊው ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡት የህትመት ውጤቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል ( ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይክፈቱ ፡፡

ስለ ኖርዌይ፤ ስደተኞችና የኢትዮጲያ መንግስት ሰላዮች ማን ይናገር ?

መቀመጫዉን ሮም-ኢጣሊያ ያደረገዉ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን የሚረዳዉ አበሻ ኤጀንሲ የተሰኘዉ ግብረሰናይ ድርጅት ኃላፊ ስደተኞችን በመርዳት ስም የሚቀርቡ የኤርትራ መንግስት ሰላዮች መኖራቸዉን አጋለጡ።

Thursday, October 31, 2013

የኢዴፓ_ገበና_ሲገለጥ (ሊነበብ የሚገባው ደባ)

ልደቱ_አያሌው_ኢዴፓ_በየትኛው_ሞራሉ_ነው_ተቃዋሚውንም_ይሁን_ገዢውን_ፓርቲ_የሚተቸው??
የአቶ ልደቱ አያለውን መጽሃፍ የጻፈው በወያኔ ልዩ ትእዛዝ አቶ
ገነነ አሰፋ ነው።

Ethiopian opposition alleges killings, abuse

AFP Addis Ababa — A leading Ethiopian opposition party said in a report Thursday that scores of its members and supporters had been killed, abused or jailed over the past two years.
Ethiopian opposition leader Negasso Gidada
Ethiopian opposition leader Negasso Gidada in Addis Ababa on October 6, 2010 (AFP/File, Aaron Maasho)

ሰማያዊ ፓርቲ” የአመራር ሽግሽግ አደረገ

“ሰማያዊ ፓርቲ” የአመራር ሽግሽግ አደረገ፤ ሰማያዊ ፓርቲ በተጓደሉ የፓርቲዎች አመራሮች ምትክና በአሁኑ ወቅት አመራር ላይ የሚገኙ አመራሮች መካከል ሽግሽግ አደረገ። የፓርቲው ብሔራዊ ም/ቤት አባላት ሰሞኑን ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ሁለት አዳዲስ የፓርቲው አመራሮች ኃላፊነት

ፊን ፊሸር ሰላዩ ቫይረስ

ፊን ፊሸር የተባለ የስለላ የኮምፕዩተር ፕሮግራም በዓለም 25 ሀገሮች ዉስጥ መሠራጨቱንና መንግስታቱም የገዛ ዜጎቻቸዉን ለመሠለል እንደሚጠቀሙበት አንድ ጥናት አመለከተ። ኢትዮጵያ ዉስጥም በሠፊዉ ሥራ ላይ እየዋለ መሆኑን ጥናቱ ይፋ አድርጓል።
የኢንተርኔት ቫይረሱ ኮምፕዩተር ዉስጥ ከገባ ግለሰቦች በኮምፕዩተራቸዉ ላይ