Tuesday, November 12, 2013

ዜጎቹ በአረብ አገር እንደውሻ ሲታደኑ ወያኔ የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ ብሏል


ከሳምንት በፊት እዚህ ኖርዌይ አንድ የደቡብ ሱዳን ተወላጅ ነው የሚባል ሰው ፣ የስደተኝነት ጥያቄው አሉታዊ መልስ እንዳሰጠው አውቆ ከከራረመ በኋላ ፣ እንደ ነገ ከመጣበት አግር ወደ እስፔን ሊመለስ በፖሊሶች ዝግጅቱ አልቆ ሳለ መረጃውን ከየት እንዳወቀ ባልታወቀ ምክንያት ፣ ክተጠለለበት ካምፕ ወጥቶ አውቶብስ ይዞ እንደወጣ ፣ ሰይጣን ጆሮው ላይ ምን ሹክ እንዳለው ሳይታወቅ ፣ ከካምፑ ይዞት በወጣው ቢለዋ ፣ አውቶቡሱን አግዶ በአውቶቡስ ውስጥ ያሉትን ሶስት ሰዎች ይገድላል ፡፡

Monday, November 11, 2013

Asylum seekers and crime

The choir that constantly wants stricter penalties and closed reception brings us no closer to the solution of problems.

Last Saturday wrote NRK journalists Arild Opheim and Elin Ruhlin Gjuvsland an article in Dagbladet on their investigations of two people who had robbed them earlier. 

Friday, November 8, 2013

VERY CRITICAL OF CLOSED RECEPTION

The agreement between the four bourgeois parties it is intended to increase the use of closed reception centers for asylum seekers criminals but also for asylum seekers who have been refused asylum and awaiting his return home.

We are ready for November 14-16,2013 demonstration in Stavanger!!! Are you ready???





  Ethiopian must join together to stop the serious international human rights law violation which are endangering the very survival of the people of Ethiopia which thousand have been internally and externally displaced due to the human rights abuses and luck of freedom of speech.

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራር አባላትላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ


በጠቅላይ ሚንስትር ተብየው ሃይለማሪያም ደሳለኝ እውቅናና ትእዛዝ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ታጋዮች በሚገኙበት ቦታ ድረስ

ነፃነት ከባቡር መንገድ በላይ ነው፡ ነፃነት ከበድን ህንፃ በላይ ነው

ነፃነት በምንም መንገድ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም!!
ገዢው ፓርቲ እና የፓርቲው ሎሌወች በተቆጣጠሩዋቸው ሚዲያዎች ልፍለፋቸውን ተያይዘዋል፡፡ ልፍለፋቸው ተመሳሳይና አሰልቺ ነው፡፡

Wednesday, November 6, 2013

We are ready for Stavanger 15 November demonstration!!! Are you ready???

   Ethiopian must join together to stop the serious international human rights law violation which are endangering the very survival of the people of Ethiopia which thousand have been internally and externally displaced due to the human rights abuses and destruction of homes,crops,cattle and livelihood in Ethiopia.