Wednesday, January 29, 2014

በ6 የሱዳን ወጣቶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በእስር ላይ እንደምትገኝ ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ቀድሪያ እንድሪስ የተባለች ኢትዮጵያዊት ወጣት በ6 የሱዳን ወጣቶች እጅግ አሰቃቂ በሆነ መንገድ ስትደፈር የሚያሳይ ቪዲዮ ኢሳት የደረሰው ሲሆን ፣ ካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የዲያስፖራ ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አረጋ ልጂቷ መደፈሩዋን አምነው ተጨማሪ መረጃ ለመስጠት ግን ከፍተኛ ባለስልጣኖች መፍቀድ አለባቸው በሚል ዝርዝር ጥያቄዎችን ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።

Monday, January 27, 2014

የኦህዴድ ውስጥ ውስጡን መደራጀት ሕወሓትን አሳስቦታል፤


የብኣዴን እና የኦሕዴድ ባለስልጣናት ቅርርብ አልተመቸውም፤ «...አደጋ ውስጥ ነን።» የሕወሓት የደሕንነት መሪዎች

በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛ የሆኑ የብኣዴን እና የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት መቀራረብ እና አብሮ መዋል የሕወሓት ሰዎችን ማሳሰቡን እና

የኢትዮጵያ ወታደሮች አሚሶምን ተቀላቀሉ

የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ ውስጥ ከሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል – አሚሶም ጋር በይፋ ተቀላቀሉ፡፡
ameson
የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ ውስጥ ከሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል – አሚሶም ጋር በይፋ ተቀላቀሉ፡፡

ሂውማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ይበልጥ ጠቧል




መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው
“በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው”
“በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ብሏል