ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ ከሚነዛባቸው ሚዲያዎች ውጭ ሌሎቹን ሲዘጋና ሲያሸማቅቅ ኖሯል፡፡
**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Saturday, April 26, 2014
ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ(ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ
የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡
ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት ፀኀፍት መሀከል 7ቱ (ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሀይሉ ናትናኤል ፈለቀ ዘላለም ክብረት አጥናፍ ብርሀነ አቤል ዋበላ ኤዶም ካሳዬ) እና የአዲስ ነገር ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉ ይታወቃል፡፡
ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት ፀኀፍት መሀከል 7ቱ (ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሀይሉ ናትናኤል ፈለቀ ዘላለም ክብረት አጥናፍ ብርሀነ አቤል ዋበላ ኤዶም ካሳዬ) እና የአዲስ ነገር ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉ ይታወቃል፡፡
Friday, April 25, 2014
Please sign Petition to support Blue Party!!!!
http://www.thepetitionsite.com/418/352/133/supporting-blue-party-to-express-the-freedom-and-democracy-needed-for-ethiopian-people/
Breaking news On Blue Party in Ethiopia
http://www.thepetitionsite.com/418/352/133/supporting-blue-party-to-express-the-freedom-and-democracy-needed-for-ethiopian-people/#
Monday, April 21, 2014
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ‘ሮሮና ስጋት “ምላሽ ካልተሰጠን የትምህርት ማቆምና ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን!”
የትምህርት ሚኒስትር በ2006 ዓ.ም በአገሪቱ በተፈጠረው የመምህራን እጥረት ምክንያት በተለ ያዩ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ አመት ሙሉ ወጫቸውን ችሎ የማስተማር ስነ ዘዴ (ፔዳጎጅ) በማስተማር ወደ መምህርነት እንዲገቡ ማስታ ወቂያ ያወጣል፡፡ በወጣው ማስታወቂያ መሰረ ትም ለማጣሪያነት የቀረበውን ፈተና በመፈተን መልምሎ ለስልጠና እንዲገቡ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሰረት በ10 ዩኒቨርሲቲዎች (መቀሌ፣ ባህር ዳር፣ ወሎ፣ ወለጋ፣ ጅማ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ ሀሮማያ፣ ሀዋሳና አዲስ አበባ) እንዲሰለጥኑ ይደረጋል፡፡
አይ አዜብ! (ዘመናይ ዘ አራት ኪሎ)
አዜብ ሲባል ማን በአዕምሮህ ሊመጣ እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ በውስጥህ ያሰብከው ‹የባለራዕዩን መሪ› ባለቤት አዜብ መስፍንን ከሆነ ለጊዜው ግምትህ አልሰራም፡፡ አሁን አዜብ የምልህ ሌላ ሴት ናቸው፡፡ አዜብ አስናቀን ነው፡፡ (አስናቀ ስልህም እንዳትደነግጥ…የሰው ለሰው ድራማው አስናቀ አይደለም፡፡) ለማነኛውም አዜብ አስናቀ የግልገል ጊቤ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩትን ሴት ነው እየጠቀስኩልህ ያለሁት፡፡
Monday, April 7, 2014
የስቃይ ቤት ስለመሆኑ እየተነገረለት የሚገኘው ማዕከላዊ
የማዕከላዊ ሃላፊዎች ግን ለምን ዝም ይላሉ
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚፈጸም በየጊዜው የሚወጡ ሪፖርቶች ከማጋለጣቸውም በላይ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ዜጎች በምርመራ ላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እንደተፈጸመባቸው በመጥቀስ አንዳንዶቹ ልብሳቸውን እያወለቁ ጭምር ሲያሳዩ ማስተዋላችን አልቀረም፡፡
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚፈጸም በየጊዜው የሚወጡ ሪፖርቶች ከማጋለጣቸውም በላይ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ዜጎች በምርመራ ላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እንደተፈጸመባቸው በመጥቀስ አንዳንዶቹ ልብሳቸውን እያወለቁ ጭምር ሲያሳዩ ማስተዋላችን አልቀረም፡፡
Friday, April 4, 2014
ETHIOPIA’S SURVEILLANCE STATE TARGETS THE OROMO, HRW
ETHIOPIA’S SURVEILLANCE STATE TARGETS THE OROMO, HRW
(OPride) — The Ethiopian government uses its monopoly over the telecommunications system to curtail the right to privacy, freedoms of expression, access to information and lawful opposition activities, the Human Rights Watch (HRW) said in a comprehensive report released last week.
Don't tell us to slow down
For years or two decades the regime in Ethiopia is still a hegemonic in its dominance in electoral politics in the country. The so called EPRDF is still dominating the political landscape of the country with many harsh methods and ruthless actions.
የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም
ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡
በዛሬው ቀን / አፈና እና እሥር ተጠናክሮ ቀጥሏል !!!
በዛሬው ቀን / አፈና እና እሥር ተጠናክሮ ቀጥሏል !!!
ከማለዳው ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከኢህአዴግ የተለየ አመለካከት የሚያራምዱ ወጣቶችን እያደነ ማሰሩን ገፍቶበታል፡፡
ከማለዳው ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከኢህአዴግ የተለየ አመለካከት የሚያራምዱ ወጣቶችን እያደነ ማሰሩን ገፍቶበታል፡፡
በመጨረሻ የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ
Wednesday, April 2, 2014
The paradox in the Ethiopian Economy
It is a cliche from the Ethiopian government that the Ethiopian Economy has recorded a double digit growth in the past eight or nine years. Though there are many who questions the rate, the government is adamant to accept a rate less than double digit. It asserts its argument by citing the construction of roads, hydroelectric dams and sky scrapers in big cities as indicators of fast economic growth in the country.
Mass Grave Discovered in Addis Ababa
A mass grave has been discovered in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, containing at least 6 bodies of young men, who may have been executed in the past few years.
US trip forbidden, Ethiopia opposition figure says
ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) An Ethiopian opposition figure says his government won’t allow him to travel to the United States.
How Ethiopia Spies on Its Diaspora Abroad
European companies sell surveillance technologies to abusive foreign regimes.
The Wall Street Journal
Many Europeans are upset over revelations that the United States government spies on them. But European companies are selling surveillance tools and know-how to other governments, allowing them to spy abroad. Their customers include some of the world’s most abusive governments and at least one of them—Ethiopia—is targeting its diaspora population in Europe. The results extend beyond outrage over privacy violations: They put people in danger.
ፖሊሱ ሚኒባሷን በጥይት መታት፤ አንዲት እህት ወዲያው ሞተች ሁለቱ ቆሰሉ
የህዝብን ደህንነት እንዲጠብቁ የሰለጠኑ ፖሊሶች የንፁሀንን ህይወት በማጥፋት ስራ ላይ ተጠምደዋል
ትላንትና ማታ ከእምድብር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ በአካባቢው የጥበቃ ተረኛ በነበረ ፖሊስ በጥይት ከተመታ በኋላ በውስጡ ከነበሩ ተሳፋሪዎች መሀከል የአንድ ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችን ህይወት ወዲያው ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት ተከስቷል ይላል ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ።
ትላንትና ማታ ከእምድብር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ በአካባቢው የጥበቃ ተረኛ በነበረ ፖሊስ በጥይት ከተመታ በኋላ በውስጡ ከነበሩ ተሳፋሪዎች መሀከል የአንድ ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችን ህይወት ወዲያው ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት ተከስቷል ይላል ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ።
ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም፣
አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
“ታላቅ” ወንድም በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ
ህወሓት በ2007 ምርጫ ሊሸነፍ እንደሚችል አመነ (አብርሃ ደስታ ከትግራይ)

ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ወረዳዎች በመዘዋውር ባሰብሰበው መረጃ መሰረት በ2007 በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ የህዝብን ድምፅ ካከበረ ህወሓት በመላው ትግራይ ሙሉ በሙሉ ይሸነፋል። አንድ የህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል (ለግዜው ስሙ ይቅር) በዓዲግራት ከተማ ለተሰበሰቡ ከምስራቃዊ ዞን የተውጣጡ የህወሓት ካድሬዎች “እናንተ በምትፈፅሙት በደል ምክንያት በ2007 ምርጫ እንሸነፋለን።
Subscribe to:
Comments (Atom)