Tuesday, November 5, 2013

Asylum seekers is a ticking time bomb.

Psychiatrist about stabbing in Ha: - I'm not surprised


Aina Base Lier Vaage working as a psychiatrist at Stavanger University Hospital.  She is also one of the country's foremost experts on young asylum seekers who come to the country.

She believes unaccompanied asylum seekers is a ticking time bomb. - Now something must be done before it happens again, says psychiatrist.


Aina Base Lier Vaage working as a psychiatrist at Stavanger University Hospital. She is also one of the country's foremost experts on young asylum seekers who come to the country.

አንድነት ፓርቲ የመጀመሪያውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት ይፋ አደረገ

አንድነት ፓርቲ የመጀመሪያውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት ይፋ አደረገ
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሕግና ሰብዓዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ ያዘጋጀውን በአገሪቷ ውስጥ ተከሰቱ የሚላቸውን የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን

Sunday, November 3, 2013

አርቲስት ደበበ እሸቱ ባለው የፖለቲካ ተሳትፎ ምክንየት ብሔራዊ ትያትር እንዳይገኝ እና ስሙ እንዳይጠራ ተወሰነበት

አርቲስት ማለት በተፈጥሮ ያገኘውን ጸጋ ተጠቅሞ መልእቱን ማስተላለፍ የሚችል በስዕል፣ በሙዚቃ፣ በስነጽሁፍ፣ በቲያትር…

ሕዝባዊ መሰረት ያለው ፓርቲ ህዝቡን አይሰልልም!

የመብራት መጥፋት ዋናው ችግር የ”ጠባቂነት” ባህል ነው!
የኤሌክትሪክ ኃይል በየግቢያችን ልናመነጭ ነው!
እውነቱን ልንገራችሁ አይደል—-ያሳለፍነው ሳምንት የአግራሞት ነው፡፡ የአሜሪካንን የስልክ ጠለፋና የስለላ ጦስ ሰማችሁልኝ አይደል? እንዴ — አንድዬን ብቻ እኮ ነው ያልሰለለችው! (የሚጠለፍ ስልክ የለማ!) እኔማ ምን እንደመሰለኝ ታውቃላችሁ?

ብሄራዊ ጭቆናን የማስወገድ ትግሉ ለአንድ ብሄር (ወይ ግለሰብ) የሚተው የግል ስራ አይደለም።

ኢትዮዽያውያን ዘረኞች አይደለንም፤ በዘር አልተለያየንም። ኢትዮዽያ ዉስጥ የተለያየ ዘር የለም። ዘራችን አንድ ነው፤ የሚለያየው ቋንቋችን ነው። የተለያየ ቋንቋ (ና እምነት) አለን። የተለያየ ቋንቋ መኖር ደግሞ ባህሪያዊ ነው። የተለያየ ቋንቋ መኖር በራሱ ችግር አይደለም።

Friday, November 1, 2013

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 ኩዴታ ( video)

በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ናቸው። ጄኔራል ፋንታ ግንቦት 8/1981 ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማቀነባበር ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በሰፊው ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡት የህትመት ውጤቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል ( ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይክፈቱ ፡፡

ስለ ኖርዌይ፤ ስደተኞችና የኢትዮጲያ መንግስት ሰላዮች ማን ይናገር ?

መቀመጫዉን ሮም-ኢጣሊያ ያደረገዉ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን የሚረዳዉ አበሻ ኤጀንሲ የተሰኘዉ ግብረሰናይ ድርጅት ኃላፊ ስደተኞችን በመርዳት ስም የሚቀርቡ የኤርትራ መንግስት ሰላዮች መኖራቸዉን አጋለጡ።