Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy (Ginbot 7) and Ethiopian People’s Patriotic Front (EPPF) merged. The united front will be called “Arbegnoch-Ginbot7 for Unity and Democracy Movement” (አርበኞች-ግንቦት7 የአንድነት እና የዲሞክራሲ ንቅናቄ
**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Sunday, January 11, 2015
Saturday, January 3, 2015
Tuesday, December 30, 2014
በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረትና ቤት አልባ አድርጎ በአንጻሩ ደግሞ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በአገሩ ውስጥ ያለውን አፋኝና አምባገነን አገዛዝ እንዳይታገል ለማድረግ በርካታ የማታለያና የማደናገሪያ ዘዴዎችን ይጠቀማል።
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በወህኒ ቤት ዘረፋ እንደተካሄደባቸው አስታወቁ
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በወህኒ ቤት ዘረፋ እንደተካሄደባቸው አስታወቁ
‹‹በደምበኞቼ ላይ ዘረፋ ተፈፅሟል›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ
‹‹በህይወቴ ላይ የደህንነት ስጋት አለብኝ›› አቶ ሀብታሙ አያሌው
‹ከፍተኛ በደል ተፈፅሞብኛል›› አቶ ዳንኤል ሺበሺ
በእነ ዘላለም ወርቅነህ የክስ መዝገብ የተከሰሱት አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ በወህኒ ቤት ውስጥ በመንግስት የደህንነት አባላት ዘረፋ እንደተካሄደባቸው ለፍርድ ቤት ተናገሩ፡፡
Monday, December 29, 2014
በባህር ዳር የአንድ እንግሊዛዊን ድንገተኛ ሞት
በባህር ዳር የአንድ እንግሊዛዊን ድንገተኛ ሞት እየመረመርኩ ነው ያለው ወያኔ/ኢህአዲግ ”በታህሳስ 9/2007 ዓም የአምስት ሰዎችን ሞት እና የአንድ መነኮሳይትን ጨምሮ የሌሎች በርካታ ኢትዮጵያውያን ደም መፍሰስ ትክክል ነበር” የሚል ሰልፍ እያዘጋጀ ነው.
ወንበዴ መሪ በሆነበት ሀገር ፍትህ መቀለጃ ትሆናለች።ሕግ፣ስርዓት እና ምክንያታዊነትን ዜጎች ቢናፍቁም ህገወጦች ስልጣን ከተቆናጠጡ ዙርያቸውን በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶም ጭምር የሚኮለኩሏቸው ለሆዳቸው እና ለጥቅማቸው ብቻ የሚሰለፉቱን ነውና ብዙ ጆሮ የሚጠልዙ ነገሮችን መስማት ይለመዳል።
Saturday, December 20, 2014
ቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት
ላለፉት ፫ ሳምንታት ከሃገር እንዳይወጣ ታግዶ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት። ፍርድ ቤት ሳያዝ ማን እንደከለከለው ሳይታወቅ በድህነንቶች ፓስፖርቱን ተቀምቶ ሲጉላላ የነበረው ቴዲ ኣፍሮ በዚህ የተነሳ በፊንላንድ እና በሆላንድ ኮንሰርቱን ለመሰረዝና የ፫፪ ሺ ዩሮ ኪሳራ ሊደርስበት ችሉዋል።


Subscribe to:
Posts (Atom)