ኢትዮጵያችን በአለም ካሉት 40 ሃገራት የመፈንቅለ መንግስት በ2014 ሊደረግባቸው ይችላል ከተባሉት አገሮች 25ኛ ደረጃ ያዘች። ይህንን ዜና "ያበሰረን" stratrisks የተባለው የወታደራዊ እና ስትራቴጂ ጥናት የሚመለከተው ድህረ ገፅ ነው።
**ONE NATION,ONE COUNTRY,ONE ETHIOPIA,ONE FLAG** ***FREEDOM FOR ETHIOPIANS AND ELIMINATION FOR EPRDF/TPLF***
Sunday, February 2, 2014
Saturday, February 1, 2014
አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ

አስገራሚ ዜና – ሽመልስ ከማል ተሳደቡ፣ አስፈራሩ “በአብዛኛዎቹ የህትመት ሚዲያዎች ላይ የሚታየው ማስታወቂያ እንጥል እቆርጣለሁ፣ ግግ እቧጥጣለሁ የሚል የአንድ ደብተራ ማስታወቂያ ነው” አቶ ሽመልስ ከማል መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በዘሪሁን ሙሉጌታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል በሀገሪቱ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ኀሳቦች ለህብረተሰቡ እንዳይደርስ
Wednesday, January 29, 2014
የሀሮማያው ዩኒቨርስቲው ብጥብጥ ዝርዝር መረጃ

በሀሮማያ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ተማሪዎች የሚማሩበት ገንደጄ የተባለው ግቢ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ብጥብጥ እንደተነሳ የተሰማ ሲሆን ፤ ግቢውም በፌደራል ፖሊሶች እንደተከበበ ይገኛል፡፡ ተማሪዎቹ ከቀን ጀምሮ ምግብ ባለመመገብ ተቃውሟቸውን የጀመሩ ሲሆን ፤ በአሁኑ ሰዓትም ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዶርም አንገባም በማለት ከፌደራል ፖሊሶች ጋር ተፋጠው ይገኛሉ፡፡ በአከባቢው ላይ ያሉ የሌላ ግቢ ተማሪዎችም ብጥብጡ ከአሁን አሁን ወደኛ ጋር ይመጣል በሚል ስጋት በጭንቀት ውስጥ መሆናቸውም ታውቋል፡፡
“የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የሃቀኝነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል”

ለ46 ዓመታት በፖለቲካ ትግል ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት የ70 ዓመቱ አዛውንት የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም
የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው::
የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው በአንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ ላይ መሳተፍ መቻሌ አገሪቱን በመምራት ላይ ስለሚገኘው ጡንቸኛው ድርጅት ብዙ ነገሮችን በቅርበት ለማወቅ አስችሎኛል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)