Sunday, January 26, 2014

BREAKING NEWS ኣብራሃ ደስታንና አቶ አስገደ ገ/ስላሴን ጨምሮ አምስት የዓረና ኣባላት መደብደባቸው ተነገረ።



ዓረና ትግራይ በመጬው እሁድ በዓዲግራት ለጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በመቀስቀስ ላይ የነበሩት የስ/አስፈፃሚ ኣባል አብርሃ ደስታ፤ መስራች አቶ አስገደ ገ/ስላሴ፤ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ዓምዶም ገ/ስላሴና ሌሎች ሁለት የፓርቲው አባላት ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በድንጋይ መደብደባቸው ተሰማ።

በዚህም የተነሳ ለተፈጠረው ግርግር “ምክንያት ናችሁ፤ ህዝብን ተሳድባችኋል” ተብለው ፖሊስ ጣብያ ተወስደው ከጥቂት ሰአታት ቆይታ በኋላ መለቀቃቸው ታውቋል።
የህወሓት መስራቹ አቶ አስገደና ወጣት ዓምዶም በደብደባው መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለእርዳታ ወደ ህክምና ተወስደዋል።
Breaking News
Arena Tigray leadership attacked by organized mercenaries while campaigning for a panel discussion scheduled for tomorrow, in Adigrat, eastern Tigray.
Veteran TPLF founder and arena leadership member, Ato Asgede G/sillasse, Ato Abraha Desta,
Ato Amdom G/yesus were among the attacked.

No comments: